Usar la aplicación APKPure
Obtener ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid versión histórica en Android
በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው
ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!Presentado por
Artur Dreher
Requisitos
Android 7.0+
Categoría
Reportar
Last updated on 26/05/2025
ባማረ ዲዛይን ለማንበብ ምቹ ተደርጎ የቀረበ
ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Avocado Apps.
1.2.1
Aplicación de confianza