Use APKPure App
Get ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid old version APK for Android
በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው
ይህ አፕ (መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። Znajdź najlepsze rozwiązanie dla siebie!Przesłane przez
Artur Dreher
Wymaga Androida
Android 7.0+
Kategoria
Raport
Last updated on May 26, 2025
ባማረ ዲዛይን ለማንበብ ምቹ ተደርጎ የቀረበ
ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Avocado Apps.
1.2.1
Zaufana aplikacja